Amharic
- ሐኪሙ የሚነግረንን በደንብ መረዳታችንን ማረጋገጥ (1:05)
- ሞትን በተመለከተ ከቤተሰብ ጋር በግልጽ መነጋገር (1:22)
- የመጨረሻዋን ቀን የመጠባበቂያ ስፍራን ስለመምረጥ (0:56)
- ከሞት በፊት ኑዛዜን ማሳወቅ (1:05)
- የመሞቻን ጊዜ ስለማሳወቅ የሃኪሞች ድርሻ በኢትዮጵያና ካናዳ በንጽጽር ሲታይ (1:30)
- ህመምን በግልጽ መናገር ጭንቀትን ያቀላል (1:53)
- እንደ እግዚኣብሔር ፍቃድ እድሜ ያጥራል ወይም ይረዝማል (1:55)
- ተስፋ (1:53)
- የቅድመ ሕልፈት ማቆያ ሥፍራ (0:49)
- መድሃኒት የኣካልን ህመም ይፈውስ ይሆናል ፡ ከጭንቀት የሚያድን ግን የእግዚኣብሔር እርዳታ ነው (1:45)
- ለበሽተኛው ኣክብሮትን መስጠት ኣስፈላጊ ነው (1:12)
- ለበሽተኛው ኣክብሮትን መስጠት ኣስፈላጊ ነው (1:30)
- እንደ ቤተክርስቲያን ኣገልጋይነቴ ህመምተኛውንና ቤተሰቦችን በማጽናናት ኣግዛለሁ (1:56)
- ሓኪም ተስፋን ሲነጥቅ (3:44)
- በባሕላችን በሕመም ጊዜ በሰው መከበብን እንወዳለን (1:26)
- የቅድመ ሕልፈት ማቆያ ሥፍራ (2:59)
- ሃዘንን ባቋራጭ ማምለጥ ኣይቻልም (1:45)
- መጽናናትን ፍለጋ (2:16)